ኢሳይያስ 12:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እነሆ፣ አምላክ አዳኜ ነው!+ በእሱ እታመናለሁ፤ ምንም የሚያስፈራኝ ነገር የለም፤+ያህ* ይሖዋ ብርታቴና ኃይሌ ነው፤ለእኔም አዳኝ ሆኖልኛል።”+ ሶፎንያስ 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አምላክሽ ይሖዋ በመካከልሽ ነው።+ እንደ ኃያል ተዋጊ ያድናል። በታላቅ ደስታ በአንቺ ሐሴት ያደርጋል።+ ለአንቺ ፍቅር በማሳየቱ ረክቶ ዝም ይላል።* በእልልታ በአንቺ ሐሴት ያደርጋል።
17 አምላክሽ ይሖዋ በመካከልሽ ነው።+ እንደ ኃያል ተዋጊ ያድናል። በታላቅ ደስታ በአንቺ ሐሴት ያደርጋል።+ ለአንቺ ፍቅር በማሳየቱ ረክቶ ዝም ይላል።* በእልልታ በአንቺ ሐሴት ያደርጋል።