የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 25:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 የእስራኤል አምላክ ይሖዋ እንዲህ ብሎኛልና፦ “የቁጣ ወይን ጠጅ ያለበትን ይህን ጽዋ ከእጄ ውሰድ፤ እኔም ወደምልክህ ብሔራት ሁሉ ሄደህ አጠጣቸው።

  • ኢዩኤል 3:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 “ብሔራት ይነሱና ወደ ኢዮሳፍጥ ሸለቆ* ይምጡ፤

      ዙሪያውን ባሉት ብሔራት ሁሉ ላይ ለመፍረድ በዚያ እቀመጣለሁና።+

  • ሶፎንያስ 3:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ‘ስለዚህ ለመበዝበዝ እስከምነሳበት ቀን* ድረስ

      እኔን በተስፋ ተጠባበቁ’*+ ይላል ይሖዋ፤

      ‘ብሔራትን ለመሰብሰብ፣ መንግሥታትን ለማከማቸት፣

      በእነሱም ላይ መዓቴንና የሚነደውን ቁጣዬን ሁሉ ለማውረድ የፍርድ ውሳኔ አስተላልፌአለሁና፤+

      መላዋ ምድር በቅንዓቴ እሳት ትበላለች።+

  • ዘካርያስ 14:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 “ይሖዋ ይወጣል፤ በጦርነት ቀን እንደሚዋጋው እነዚያን ብሔራት ይዋጋል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ