ኢሳይያስ 35:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በጭንቀት የተዋጠ ልብ ላላቸው እንዲህ በሏቸው፦ “በርቱ፤ አትፍሩ። እነሆ፣ አምላካችሁ ሊበቀል ይመጣል፤አምላክ ብድራት ሊከፍል ይመጣል።+ እሱ መጥቶ ያድናችኋል።”+
4 በጭንቀት የተዋጠ ልብ ላላቸው እንዲህ በሏቸው፦ “በርቱ፤ አትፍሩ። እነሆ፣ አምላካችሁ ሊበቀል ይመጣል፤አምላክ ብድራት ሊከፍል ይመጣል።+ እሱ መጥቶ ያድናችኋል።”+