-
ሆሴዕ 14:5, 6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 እኔ ለእስራኤል እንደ ጠል እሆናለሁ፤
እሱም እንደ አበባ ያብባል፤
እንደ ሊባኖስ ዛፎችም ሥሮቹን ይሰዳል።
6 ቀንበጦቹ ይንሰራፋሉ፤
ውበቱ እንደ ወይራ ዛፍ፣
መዓዛውም እንደ ሊባኖስ ዛፍ ይሆናል።
-
5 እኔ ለእስራኤል እንደ ጠል እሆናለሁ፤
እሱም እንደ አበባ ያብባል፤
እንደ ሊባኖስ ዛፎችም ሥሮቹን ይሰዳል።
6 ቀንበጦቹ ይንሰራፋሉ፤
ውበቱ እንደ ወይራ ዛፍ፣
መዓዛውም እንደ ሊባኖስ ዛፍ ይሆናል።