2 ነገሥት 19:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ያቃለልከውና የሰደብከው ማንን ነው?+ ድምፅህን ከፍ ያደረግከው፣+እብሪተኛ ዓይንህንም ያነሳኸው በማን ላይ ነው? በእስራኤል ቅዱስ ላይ እኮ ነው!+