-
ኢሳይያስ 26:17, 18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ይሖዋ ሆይ፣ ነፍሰ ጡር ሴት ልትወልድ ስትል
ምጥ እንደሚይዛትና በምጥ ጣር እንደምትጮኽ ሁሉ
እኛም በአንተ የተነሳ እንዲሁ ሆነናል።
18 አርግዘን ነበር፤ ደግሞም አምጠን ነበር፤
ይሁንና ነፋስን የወለድን ያህል ነበር።
ለምድሪቱ መዳን አላስገኘንም
እንዲሁም በምድሪቱ ላይ እንዲኖር የተወለደ አንድም ልጅ የለም።
-