መዝሙር 33:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ይሁንና የይሖዋ ውሳኔዎች ለዘላለም ይጸናሉ፤*+የልቡ ሐሳብ ከትውልድ እስከ ትውልድ ጸንቶ ይኖራል። ኢሳይያስ 46:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ