የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ነገሥት 19:27, 28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 27 ይሁንና መቼ እንደምትቀመጥ፣ መቼ እንደምትወጣና መቼ እንደምትገባ፣

      እንዲሁም መቼ በእኔ ላይ እንደተቆጣህ በሚገባ አውቃለሁ፤+

      28 ምክንያቱም በእኔ ላይ የተቆጣኸው ቁጣና+ ጩኸትህ ወደ ጆሮዬ ደርሷል።+

      ስለዚህ ስናጌን በአፍንጫህ፣ ልጓሜንም+ በአፍህ አስገባለሁ፤

      በመጣህበትም መንገድ እንድትመለስ አደርግሃለሁ።”+

  • ምሳሌ 5:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 የሰው መንገድ በይሖዋ ዓይኖች ፊት ነውና፤

      እሱ መንገዱን ሁሉ ይመረምራል።+

  • ምሳሌ 15:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 የይሖዋ ዓይኖች በሁሉም ቦታ ናቸው፤

      ክፉዎችንም ሆነ ጥሩ ሰዎችን ይመለከታሉ።+

  • ዕብራውያን 4:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ደግሞም ከአምላክ እይታ የተሰወረ አንድም ፍጥረት የለም፤+ ይልቁንም ተጠያቂዎች በሆንበት+ በእሱ ዓይኖች ፊት ሁሉም ነገር የተራቆተና ገሃድ የወጣ ነው።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ