-
ኢሳይያስ 36:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ራብሻቁም እንዲህ አላቸው፦ “እስቲ ሕዝቅያስን እንዲህ በሉት፦ ‘ታላቁ ንጉሥ፣ የአሦር ንጉሥ እንዲህ ይላል፦ “ለመሆኑ እንዲህ እንድትተማመን ያደረገህ ምንድን ነው?+
-
-
ኢሳይያስ 36:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ከእነዚህ አገሮች አማልክት ሁሉ ምድሩን ከእጄ ማስጣል የቻለ የትኛው ነው? ታዲያ ይሖዋ ኢየሩሳሌምን ከእጄ ሊያስጥላት ይችላል?”’”+
-