-
ኢሳይያስ 31:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ተወርውረው እንደሚወርዱ ወፎች፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋም እንዲሁ ኢየሩሳሌምን ይከልላታል።+
ይከልላታል፤ ደግሞም ያድናታል።
ከአደጋ ያስጥላታል፤ እንዲሁም ይታደጋታል።”
-
5 ተወርውረው እንደሚወርዱ ወፎች፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋም እንዲሁ ኢየሩሳሌምን ይከልላታል።+
ይከልላታል፤ ደግሞም ያድናታል።
ከአደጋ ያስጥላታል፤ እንዲሁም ይታደጋታል።”