2 ዜና መዋዕል 32:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 በዚያን ጊዜ ሕዝቅያስ በጠና ታሞ ሞት አፋፍ ደርሶ ነበር፤ ወደ ይሖዋም ጸለየ፤+ እሱም መለሰለት፤ ምልክትም* ሰጠው።+