መዝሙር 6:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሙታን አንተን አያነሱም፤*በመቃብር* ማን ያወድስሃል?+ መዝሙር 115:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ሙታንም ሆኑ ወደ ዝምታው ዓለም* የሚወርዱ ሁሉ፣+ያህን አያወድሱም።+