መዝሙር 30:11, 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ሐዘኔን ወደ ጭፈራ ለወጥክ፤ማቄን አውልቀህ ደስታን አለበስከኝ፤12 ይህም እኔ* ዝም ከማለት ይልቅ ለአንተ የውዳሴ መዝሙር እዘምር ዘንድ ነው። ይሖዋ አምላኬ ሆይ፣ ለዘላለም አወድስሃለሁ።
11 ሐዘኔን ወደ ጭፈራ ለወጥክ፤ማቄን አውልቀህ ደስታን አለበስከኝ፤12 ይህም እኔ* ዝም ከማለት ይልቅ ለአንተ የውዳሴ መዝሙር እዘምር ዘንድ ነው። ይሖዋ አምላኬ ሆይ፣ ለዘላለም አወድስሃለሁ።