ሕዝቅኤል 36:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 አዲስ ልብ እሰጣችኋለሁ፤+ በውስጣችሁም አዲስ መንፈስ አሳድራለሁ።+ የድንጋይ ልባችሁን+ ከሰውነታችሁ አስወግጄ የሥጋ ልብ* እሰጣችኋለሁ።