ኤርምያስ 31:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 “እነሱን ለመንቀል፣ ለማፍረስ፣ ለማውደም፣ ለማጥፋትና ለመደምሰስ እከታተላቸው እንደነበረ ሁሉ፣+ እነሱን ለመገንባትና ለመትከልም እከታተላቸዋለሁ”+ ይላል ይሖዋ። ዘካርያስ 8:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ ‘“አባቶቻችሁ ስላስቆጡኝ በእናንተ ላይ ጥፋት ላመጣባችሁ ቆርጬ እንደነበርና በዚያም እንዳልተጸጸትኩ ሁሉ” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፣+ 15 “አሁንም ለኢየሩሳሌምና ለይሁዳ ቤት መልካም ለማድረግ ቆርጫለሁ።+ አትፍሩ!”’+
28 “እነሱን ለመንቀል፣ ለማፍረስ፣ ለማውደም፣ ለማጥፋትና ለመደምሰስ እከታተላቸው እንደነበረ ሁሉ፣+ እነሱን ለመገንባትና ለመትከልም እከታተላቸዋለሁ”+ ይላል ይሖዋ።
14 “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ ‘“አባቶቻችሁ ስላስቆጡኝ በእናንተ ላይ ጥፋት ላመጣባችሁ ቆርጬ እንደነበርና በዚያም እንዳልተጸጸትኩ ሁሉ” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፣+ 15 “አሁንም ለኢየሩሳሌምና ለይሁዳ ቤት መልካም ለማድረግ ቆርጫለሁ።+ አትፍሩ!”’+