ኤርምያስ 31:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “የተማረኩባቸውን ሰዎች በምሰበስብበት ጊዜ በይሁዳ ምድርና በከተሞቹ ‘አንተ ጻድቅ መኖሪያ፣+ አንተ ቅዱስ ተራራ፣+ ይሖዋ ይባርክህ’ የሚል ቃል እንደገና ይናገራሉ።
23 የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “የተማረኩባቸውን ሰዎች በምሰበስብበት ጊዜ በይሁዳ ምድርና በከተሞቹ ‘አንተ ጻድቅ መኖሪያ፣+ አንተ ቅዱስ ተራራ፣+ ይሖዋ ይባርክህ’ የሚል ቃል እንደገና ይናገራሉ።