-
ኤርምያስ 32:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ግን ከተማዋ በከለዳውያን እጅ መውደቋ የማይቀር ቢሆንም ‘መሬቱን ለራስህ በምሥክሮች ፊት በገንዘብ ግዛ’ አልከኝ።”