ኢሳይያስ 48:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አንተም ሰምተሃል፤ ደግሞም ይህን ሁሉ አይተሃል። ይህን አታሳውቅም?*+ ከአሁን ጀምሮ አዳዲስ ነገሮችን፣የማታውቃቸውን ጥብቅ ሚስጥሮች እነግርሃለሁ።+