ዘካርያስ 9:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ጥሩነቱ ምንኛ ታላቅ ነው!+ ውበቱስ እንዴት ያማረ ነው! እህል ወጣት ወንዶችን፣አዲስ የወይን ጠጅም ደናግሉን ያለመልማል።”+