-
ዘሌዋውያን 7:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ሰውየው መሥዋዕቱን የሚያቀርበው አመስጋኝነቱን ለመግለጽ+ ከሆነ ከምስጋና መሥዋዕቱ ጋር በዘይት ተለውሶ የተጋገረ እርሾ ያልገባበት የቀለበት ቅርጽ ያለው ዳቦ፣ ዘይት የተቀባ ስስ ቂጣና በዘይት በደንብ ከራሰና ከተለወሰ የላመ ዱቄት የተጋገረ የቀለበት ቅርጽ ያለው ዳቦ አብሮ ያቀርባል።
-
-
መዝሙር 107:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 የምስጋና መሥዋዕት ያቅርቡ፤+
በእልልታም ሥራዎቹን ያስታውቁ።
-