የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ሳሙኤል 7:16, 17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ቤትህና መንግሥትህ ለዘላለም በፊትህ ጸንቶ ይኖራል፤ ዙፋንህም ለዘላለም የጸና ይሆናል።”’”+

      17 ናታንም ይህን ቃል ሁሉና ይህን ራእይ በሙሉ ለዳዊት ነገረው።+

  • 1 ነገሥት 2:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 ይሖዋም እንዲህ በማለት የገባልኝን ቃል ይፈጽማል፦ ‘ልጆችህ፣ በሙሉ ልባቸውና በሙሉ ነፍሳቸው*+ በፊቴ በታማኝነት በመመላለስ መንገዳቸውን ከጠበቁ ከዘር ሐረግህ በእስራኤል ዙፋን ላይ የሚቀመጥ ሰው አይታጣም።’+

  • መዝሙር 89:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 አገልጋዬን ዳዊትን አገኘሁት፤+

      በተቀደሰ ዘይቴም ቀባሁት።+

  • መዝሙር 89:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 ዘሩን ለዘላለም አጸናለሁ፤

      ዙፋኑም የሰማያትን ዕድሜ ያህል ጸንቶ እንዲኖር አደርጋለሁ።+

  • ኢሳይያስ 9:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 በዳዊት ዙፋንና+ በመንግሥቱ ላይ ይቀመጣል፤

      እየተጠናከረ የሚሄደው አገዛዙም* ሆነ

      ሰላሙ ፍጻሜ አይኖረውም።+

      ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም

      በማይናወጥ ሁኔታ ይመሠረታል፤+

      በፍትሕና+ በጽድቅም+ ጸንቶ ይኖራል።

      የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ቅንዓት ይህን ያደርጋል።

  • ሉቃስ 1:32, 33
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ