-
ዘፍጥረት 15:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እሱም እነዚህን እንስሳት ሁሉ ወስዶ ለሁለት ሰነጠቃቸው፤ ከዚያም አንዱን ግማሽ ከሌላኛው ግማሽ ትይዩ አድርጎ አስቀመጠ። ወፎቹን ግን አልሰነጠቃቸውም።
-
-
ዘፍጥረት 15:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ፀሐይዋ ከጠለቀችና ድቅድቅ ጨለማ አካባቢውን ከዋጠው በኋላ የሚጨስ ምድጃ ታየ፤ ለሁለት በተከፈለውም ሥጋ መካከል የሚንቦገቦግ ችቦ አለፈ።
-