-
ኤርምያስ 25:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 እነሱም እንዲህ ይላሉ፦ ‘እባካችሁ፣ እያንዳንዳችሁ ከክፉ መንገዳችሁና ከክፉ ድርጊታችሁ ተመለሱ፤+ ይህን ካደረጋችሁ ይሖዋ ለብዙ ዘመን እንድትኖሩባት ሲል ከረጅም ጊዜ በፊት ለእናንተና ለአባቶቻችሁ በሰጣት ምድር ላይ ትኖራላችሁ።
-
-
ሕዝቅኤል 18:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 “‘ስለዚህ የእስራኤል ቤት ሆይ፣ በእያንዳንዳችሁ ላይ እንደየመንገዳችሁ እፈርዳለሁ’+ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ። ‘ተመለሱ፤ አዎ፣ ተጠያቂ እንድትሆኑ የሚያደርግ የማሰናከያ ድንጋይ እንዳይሆንባችሁ ከሠራችሁት በደል ሁሉ ሙሉ በሙሉ ተመለሱ።
-
-
ሆሴዕ 14:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “እስራኤል ሆይ፣ በበደልህ ስለተሰናከልክ
ወደ አምላክህ ወደ ይሖዋ ተመለስ።+
-