-
ኤርምያስ 33:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 ኤርምያስ በክብር ዘቦቹ ግቢ+ ታስሮ ሳለ የይሖዋ ቃል ለሁለተኛ ጊዜ እንዲህ ሲል ወደ እሱ መጣ፦
-
-
ኤርምያስ 38:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 እነሱም ኤርምያስን በገመዱ ጎትተው ከውኃ ማጠራቀሚያው ጉድጓድ ውስጥ አወጡት። ኤርምያስም በክብር ዘቦቹ ግቢ+ ተቀመጠ።
-