ኢሳይያስ 65:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ስለዚህ በምድር ላይ በረከትን የሚሻ ሁሉበእውነት አምላክ* ይባረካል፤በምድር ላይ መሐላ የሚምልም ሁሉበእውነት አምላክ* ይምላል።+ ቀደም ሲል የነበሩት የሚያስጨንቁ ነገሮች* ይረሳሉና፤ከዓይኔ ይሰወራሉ።+
16 ስለዚህ በምድር ላይ በረከትን የሚሻ ሁሉበእውነት አምላክ* ይባረካል፤በምድር ላይ መሐላ የሚምልም ሁሉበእውነት አምላክ* ይምላል።+ ቀደም ሲል የነበሩት የሚያስጨንቁ ነገሮች* ይረሳሉና፤ከዓይኔ ይሰወራሉ።+