ሆሴዕ 10:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ለራሳችሁ የጽድቅን ዘር ዝሩ፤ ታማኝ ፍቅርንም እጨዱ። ይሖዋን መፈለግ የምትችሉበት ጊዜ ከማለፉ በፊት፣+እሱም መጥቶ በጽድቅ መመሪያ እስኪሰጣችሁ ድረስ+ያልለማውን መሬት ለራሳችሁ እረሱ።+
12 ለራሳችሁ የጽድቅን ዘር ዝሩ፤ ታማኝ ፍቅርንም እጨዱ። ይሖዋን መፈለግ የምትችሉበት ጊዜ ከማለፉ በፊት፣+እሱም መጥቶ በጽድቅ መመሪያ እስኪሰጣችሁ ድረስ+ያልለማውን መሬት ለራሳችሁ እረሱ።+