ኢሳይያስ 5:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ጆሮዬ እየሰማ እንዲህ ሲል ማለ፦ብዙ ቤቶች ታላላቅና ያማሩ ቢሆኑም እንኳአንድም ነዋሪ የማይገኝባቸውአስፈሪ ቦታዎች ይሆናሉ።+ ኤርምያስ 38:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ለባቢሎን ንጉሥ መኳንንት እጅህን የማትሰጥ ከሆነ* ግን ይህች ከተማ ለከለዳውያን አልፋ ትሰጣለች፤ እነሱም በእሳት ያቃጥሏታል፤+ አንተም ከእጃቸው አታመልጥም።’”+
18 ለባቢሎን ንጉሥ መኳንንት እጅህን የማትሰጥ ከሆነ* ግን ይህች ከተማ ለከለዳውያን አልፋ ትሰጣለች፤ እነሱም በእሳት ያቃጥሏታል፤+ አንተም ከእጃቸው አታመልጥም።’”+