ኢሳይያስ 29:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ክው በሉ፤ ተደነቁም፤+ዓይናችሁን ጨፍኑ፤ ዕውሮችም ሁኑ።+ በወይን ጠጅ አይሁን እንጂ ሰክረዋል፤በሚያሰክር መጠጥ አይሁን እንጂ ተንገዳግደዋል። 10 ይሖዋ ኃይለኛ የእንቅልፍ መንፈስ አፍስሶባችኋልና፤+ዓይኖቻችሁን ይኸውም ነቢያትን ጨፍኖባችኋል፤+ራሶቻችሁን ይኸውም ባለ ራእዮችን ሸፍኖባችኋል።+
9 ክው በሉ፤ ተደነቁም፤+ዓይናችሁን ጨፍኑ፤ ዕውሮችም ሁኑ።+ በወይን ጠጅ አይሁን እንጂ ሰክረዋል፤በሚያሰክር መጠጥ አይሁን እንጂ ተንገዳግደዋል። 10 ይሖዋ ኃይለኛ የእንቅልፍ መንፈስ አፍስሶባችኋልና፤+ዓይኖቻችሁን ይኸውም ነቢያትን ጨፍኖባችኋል፤+ራሶቻችሁን ይኸውም ባለ ራእዮችን ሸፍኖባችኋል።+