-
ኤርምያስ 25:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 የእስራኤል አምላክ ይሖዋ እንዲህ ብሎኛልና፦ “የቁጣ ወይን ጠጅ ያለበትን ይህን ጽዋ ከእጄ ውሰድ፤ እኔም ወደምልክህ ብሔራት ሁሉ ሄደህ አጠጣቸው።
-
-
ኤርምያስ 25:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ከዚያም የግብፅ ንጉሥ ፈርዖንና አገልጋዮቹ፣ መኳንንቱና ሕዝቡ ሁሉ፣+
-
-
ሕዝቅኤል 29:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ፊትህን ወደ ግብፅ ንጉሥ ወደ ፈርዖን አዙረህ በእሱና በመላዋ ግብፅ ላይ ትንቢት ተናገር።+
-
-
ሕዝቅኤል 32:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ስለ ግብፅ ንጉሥ ስለ ፈርዖን ሙሾ አውርድ፤* እንዲህም በለው፦
‘በብሔራት መካከል እንደ ብርቱ ደቦል አንበሳ ነበርክ፤
አሁን ግን አክትሞልሃል።
-