-
ሕዝቅኤል 29:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 እንዲህ ብለህ ተናገር፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦
አንተ ግዙፍ የባሕር ፍጥረት፣ የግብፅ ንጉሥ ፈርዖን፣ በአንተ ላይ ተነስቻለሁ።+
-
-
ሕዝቅኤል 32:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ስለ ግብፅ ንጉሥ ስለ ፈርዖን ሙሾ አውርድ፤* እንዲህም በለው፦
‘በብሔራት መካከል እንደ ብርቱ ደቦል አንበሳ ነበርክ፤
አሁን ግን አክትሞልሃል።
-