ኢሳይያስ 5:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 በሩቅ ላለ ታላቅ ሕዝብም ምልክት* አቁሟል፤+ከምድር ዳርቻ እንዲመጡ በፉጨት ጠርቷቸዋል፤+እነሆም፣ ሕዝቡ በከፍተኛ ፍጥነት እየመጣ ነው።+ ኢሳይያስ 5:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ፍላጻዎቻቸው ሁሉ የሾሉ፣ደጋኖቻቸውም በሙሉ የተወጠሩ* ናቸው። የፈረሶቻቸው ኮቴ እንደ ባልጩት ድንጋይ ነው፤የሠረገሎቻቸውም መንኮራኩሮች* እንደ አውሎ ነፋስ ናቸው።+
28 ፍላጻዎቻቸው ሁሉ የሾሉ፣ደጋኖቻቸውም በሙሉ የተወጠሩ* ናቸው። የፈረሶቻቸው ኮቴ እንደ ባልጩት ድንጋይ ነው፤የሠረገሎቻቸውም መንኮራኩሮች* እንደ አውሎ ነፋስ ናቸው።+