የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢያሱ 19:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 አራተኛው ዕጣ+ የወጣው ለይሳኮር+ ይኸውም ለይሳኮር ዘሮች በየቤተሰባቸው ነበር።

  • ኢያሱ 19:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 ከዚያም እስከ ታቦር፣+ ሻሃጺማ እና ቤትሼሜሽ ይዘልቅ ነበር፤ ወሰናቸውም ዮርዳኖስ ጋ ሲደርስ ያበቃል፤ በአጠቃላይ 16 ከተሞች ከነመንደሮቻቸው ነበሩ።

  • መሳፍንት 4:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 እሷም የአቢኖዓምን ልጅ ባርቅን+ ከቃዴሽንፍታሌም+ አስጠርታ እንዲህ አለችው፦ “የእስራኤል አምላክ ይሖዋ እንዲህ የሚል ትእዛዝ ሰጥቶ የለም? ‘ሂድና ወደ ታቦር ተራራ ዝመት፤* ከአንተም ጋር ከንፍታሌምና ከዛብሎን 10,000 ወንዶችን ውሰድ።

  • መዝሙር 89:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ሰሜንንና ደቡብን የፈጠርክ አንተ ነህ፤

      ታቦርና+ ሄርሞን+ ስምህን በደስታ ያወድሳሉ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ