ሕዝቅኤል 30:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ስፍር ቁጥር የሌለውን የግብፅ ሕዝብ በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነጾር* እጅ አጠፋለሁ።+