ሕዝቅኤል 29:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “ከ40 ዓመት በኋላ ግብፃውያንን ከተበተኑባቸው ሕዝቦች መካከል እሰበስባቸዋለሁ፤+ 14 የተማረኩትን ግብፃውያን ወደ ትውልድ አገራቸው ወደ ጳትሮስ+ ምድር መልሼ አመጣቸዋለሁ፤ በዚያም ደካማ መንግሥት ይሆናሉ።
13 “‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “ከ40 ዓመት በኋላ ግብፃውያንን ከተበተኑባቸው ሕዝቦች መካከል እሰበስባቸዋለሁ፤+ 14 የተማረኩትን ግብፃውያን ወደ ትውልድ አገራቸው ወደ ጳትሮስ+ ምድር መልሼ አመጣቸዋለሁ፤ በዚያም ደካማ መንግሥት ይሆናሉ።