ሶፎንያስ 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ጋዛ የተተወች ከተማ ትሆናለችና፤አስቀሎንም ባድማ ትሆናለች።+ አሽዶድ በጠራራ ፀሐይ* ትባረራለች፤ኤቅሮንም ከሥሯ ትመነገላለች።+