ዘዳግም 14:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 “እናንተ የአምላካችሁ የይሖዋ ልጆች ናችሁ። ለሞተ ሰው ብላችሁ ሰውነታችሁን አትተልትሉ፤+ ቅንድባችሁንም* አትላጩ።+ ኤርምያስ 16:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ታላላቆችም ሆኑ ታናናሾች በዚህች ምድር ላይ ይሞታሉ። ደግሞም አይቀበሩም፤ማንም ሰው አያዝንላቸውም፤ለእነሱ ሲል ሰውነቱን የሚተለትልም ሆነ ራሱን የሚላጭ አይኖርም።*
6 ታላላቆችም ሆኑ ታናናሾች በዚህች ምድር ላይ ይሞታሉ። ደግሞም አይቀበሩም፤ማንም ሰው አያዝንላቸውም፤ለእነሱ ሲል ሰውነቱን የሚተለትልም ሆነ ራሱን የሚላጭ አይኖርም።*