ዘኁልቁ 32:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 የሮቤል ልጆች ደግሞ ሃሽቦንን፣+ ኤልዓሌን፣+ ቂርያታይምን፣+ ኢሳይያስ 16:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በሃሽቦን+ እርከኖች ላይ የሚገኙት ተክሎች ጠውልገዋልና፤የሲብማ+ የወይን ተክሎች ረግፈዋል፤የብሔራት ገዢዎች ቀያይ ቅርንጫፎቹን* ረጋግጠዋል፤እስከ ያዜር+ ደርሰዋል፤በምድረ በዳውም ተንሰራፍተዋል። ቀንበጦቹም ተዘርግተው እስከ ባሕሩ ድረስ ዘልቀዋል።
8 በሃሽቦን+ እርከኖች ላይ የሚገኙት ተክሎች ጠውልገዋልና፤የሲብማ+ የወይን ተክሎች ረግፈዋል፤የብሔራት ገዢዎች ቀያይ ቅርንጫፎቹን* ረጋግጠዋል፤እስከ ያዜር+ ደርሰዋል፤በምድረ በዳውም ተንሰራፍተዋል። ቀንበጦቹም ተዘርግተው እስከ ባሕሩ ድረስ ዘልቀዋል።