-
ዘኁልቁ 21:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ሞዓብ ሆይ፣ ወዮልህ! እናንተ የከሞሽ+ ሕዝቦች ሆይ፣ ድምጥማጣችሁ ይጠፋል።
ወንዶች ልጆቹን ለስደት ይዳርጋል፤ ሴቶች ልጆቹንም ለአሞራውያን ንጉሥ ለሲሖን ምርኮኛ አድርጎ ይሰጣል።