ኢሳይያስ 16:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ስለ ሞዓብ ኩራት ይኸውም በጣም ኩሩ እንደሆነ ሰምተናል፤+ስለ ትዕቢቱ፣ ስለ ኩራቱና ስለ ታላቅ ቁጣው ሰምተናል፤+ይሁንና ድንፋታው ሁሉ ከንቱ ይሆናል።