መዝሙር 24:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይህ ክብር የተጎናጸፈ ንጉሥ ማን ነው? ብርቱና ኃያል የሆነው ይሖዋ ነው፤+በውጊያ ኃያል የሆነው ይሖዋ ነው።+