ኤርምያስ 48:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አጥፊው በእያንዳንዱ ከተማ ላይ ይመጣል፤አንድም ከተማ አያመልጥም።+ ይሖዋ በተናገረው መሠረትሸለቆው* ይጠፋል፤ ደልዳላውም መሬት* እንዳልነበረ ይሆናል።