ኢሳይያስ 63:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እነሱ ግን ዓመፁ፤+ ቅዱስ መንፈሱንም አሳዘኑ።+ በዚህ ጊዜ ጠላት ሆነባቸው፤+ደግሞም ተዋጋቸው።+ ሕዝቅኤል 2:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከዚያም እንዲህ አለኝ፦ “የሰው ልጅ ሆይ፣ ወደ እስራኤል ሕዝብ፣ በእኔ ላይ ወዳመፁት ወደ ዓመፀኞቹ ብሔራት+ እልክሃለሁ።+ እነሱም ሆኑ አባቶቻቸው እስከዚህች ቀን ድረስ ሕጌን ተላልፈዋል።+
3 ከዚያም እንዲህ አለኝ፦ “የሰው ልጅ ሆይ፣ ወደ እስራኤል ሕዝብ፣ በእኔ ላይ ወዳመፁት ወደ ዓመፀኞቹ ብሔራት+ እልክሃለሁ።+ እነሱም ሆኑ አባቶቻቸው እስከዚህች ቀን ድረስ ሕጌን ተላልፈዋል።+