-
ዘኁልቁ 21:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ሲሖን ግን እስራኤላውያን ክልሉን አቋርጠው እንዲያልፉ አልፈቀደላቸውም። ከዚህ ይልቅ ሲሖን ሕዝቡን ሁሉ ሰብስቦ እስራኤልን ለመውጋት ወደ ምድረ በዳው ሄደ፤ ያሃጽ በደረሰ ጊዜም ከእስራኤላውያን ጋር ውጊያ ገጠመ።+
-
-
ኢሳይያስ 15:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ከዚህም የተነሳ የሞዓብ ተዋጊዎች ይጮኻሉ።
እሱም* ይንቀጠቀጣል።
-