አሞጽ 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በመሆኑም በሞዓብ ላይ እሳት እሰዳለሁ፤ የቀሪዮትንም+ የማይደፈሩ ማማዎች ይበላል፤ ሞዓብ በትርምስ፣በቀረርቶና በቀንደ መለከት ድምፅ መካከል ይሞታል።+