ዘኁልቁ 21:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 በመሆኑም እስራኤላውያን እነዚህን ከተሞች ሁሉ ያዙ፤ ከዚያም በአሞራውያን+ ከተሞች ይኸውም በሃሽቦንና በሥሯ* ባሉት ከተሞች ሁሉ መኖር ጀመሩ። ኢያሱ 13:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ከዚያም ሙሴ ለሮቤላውያን ነገድ በየቤተሰባቸው ርስት ሰጣቸው፤ ኢያሱ 13:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ሃሽቦንንና በአምባው ላይ ያሉትን ከተሞቿን በሙሉ፣+ ዲቦንን፣ ባሞትበዓልን፣ ቤትበዓልመዖንን፣+