-
ኢሳይያስ 21:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በበረሃማው ሜዳ ላይ የተላለፈ ፍርድ፦
እናንተ የዴዳን+ ተጓዥ ነጋዴዎች ሆይ፣
በበረሃማው ሜዳ በሚገኘው ዱር ሌሊቱን ታሳልፋላችሁ።
-
-
ኤርምያስ 25:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ስለዚህ ከይሖዋ እጅ ጽዋውን ወሰድኩ፤ ይሖዋ ወደላከኝም ብሔራት ሁሉ ሄጄ አጠጣኋቸው፦+
-