አብድዩ 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ኤሳው ምንኛ ተበረበረ! የተደበቀው ውድ ሀብቱ ምንኛ ተፈለገ! አብድዩ 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ቴማን+ ሆይ፣ ተዋጊዎችሽ ይሸበራሉ፤+ምክንያቱም እያንዳንዳቸው ታርደው ከተራራማው የኤሳው ምድር ይወገዳሉ።+