አብድዩ 2-4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “እነሆ፣ በብሔራት መካከል ከቁብ የማትቆጠር አድርጌሃለሁ፤አንተ እጅግ ተንቀሃል።+ 3 አንተ በቋጥኝ መሸሸጊያ ውስጥ የምትኖር፣መኖሪያህን በከፍታ ቦታ ላይ ያደረግክ፣በልብህ ‘ማን ወደ ምድር ሊያወርደኝ ይችላል?’ የምትል፣የልብህ እብሪት አታሎሃል።+ 4 መኖሪያህን እንደ ንስር ከፍ ብታደርግ*ወይም ጎጆህን በከዋክብት መካከል ብትሠራ እንኳእኔ ከዚያ አወርድሃለሁ” ይላል ይሖዋ።
2 “እነሆ፣ በብሔራት መካከል ከቁብ የማትቆጠር አድርጌሃለሁ፤አንተ እጅግ ተንቀሃል።+ 3 አንተ በቋጥኝ መሸሸጊያ ውስጥ የምትኖር፣መኖሪያህን በከፍታ ቦታ ላይ ያደረግክ፣በልብህ ‘ማን ወደ ምድር ሊያወርደኝ ይችላል?’ የምትል፣የልብህ እብሪት አታሎሃል።+ 4 መኖሪያህን እንደ ንስር ከፍ ብታደርግ*ወይም ጎጆህን በከዋክብት መካከል ብትሠራ እንኳእኔ ከዚያ አወርድሃለሁ” ይላል ይሖዋ።