ኢሳይያስ 5:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 በዚያም ቀን እንደ ባሕር ሞገድያጉረመርሙበታል።+ ምድሪቷን ትኩር ብሎ የሚመለከት ማንኛውም ሰው የሚያስጨንቅ ጨለማ ያያል፤ብርሃኑም እንኳ ከደመናው የተነሳ ጨልሟል።+ ኢዩኤል 2:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ታላቁና የሚያስፈራው የይሖዋ ቀን+ ከመምጣቱ በፊትፀሐይ ወደ ጨለማ፣ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣሉ።+
30 በዚያም ቀን እንደ ባሕር ሞገድያጉረመርሙበታል።+ ምድሪቷን ትኩር ብሎ የሚመለከት ማንኛውም ሰው የሚያስጨንቅ ጨለማ ያያል፤ብርሃኑም እንኳ ከደመናው የተነሳ ጨልሟል።+