ኢሳይያስ 22:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ኤላም+ ሰዎችን ባሳፈሩ ሠረገሎችና በፈረሶች* ላይየፍላጻ ኮሮጆዋን ይዛለች፤ቂርም+ የጋሻውን ልባስ አወለቀች።*